ከማዕድንና ነዳጅ ሚ/ር ሚኒስትር ኢንጂኒየር ታከለ ኡማ እና ከክቡር ፕሬዝዴንት ሀጂ አወል አርባ ጋር በማዕድን አምራች አከባቢዎች ያደረግነዉ ጉቢኝት

posted 5 years ago


ከማዕድንና ነዳጅ ሚ/ር ሚኒስትር ኢንጂኒየር ታከለ ኡማ እና ከክቡር ፕሬዝዴንት ሀጂ አወል አርባ ጋር በማዕድን አምራች አከባቢዎች ያደረግነዉ ጉቢኝት

ከማዕድንና ነዳጅ ሚ/ር ሚኒስትር ኢንጂኒየር ታከለ ኡማ እና ከክቡር ፕሬዝዴንት ሀጂ አወል አርባ ጋር በማዕድን አምራች አከባቢዎች ያደረግነዉ ጉቢኝት ህብረተሰባችንን በቀጣይ ከተፈጥሮ ሀብቱ በተሻለ መልኩ ተጠቃሚ ማድረግ የምያስችሉ የአሠራር ሥርዓቶችን እንደ ምንዘረጋ ስሚሚነት ለይ የደረስንበት በመሆኑ በጣም ደስ የምልና የተሳካ ነበር::( በባለ ሀብቱና የአከባቢ ህብረተሠብ የሥራ ድርሻን ከመለየት ይጀምራል: ይቀጥላል) ኦቦ ታከለን በድጋሜ እናመሠግናለን!!