posted 5 years ago
በትናንትናው ዕለት ክቡር ፕሬዝዴንት ሀጅ አወል አርባ ፣ ክቡር
ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ኢፊድሪ ማዕድን ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚ/ር ሚኒስተር
ክቢርት ወ/ሮ ፋቲሃ ዩሱፍ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣መስኖና እነርጂ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክብርት ወ/ሮ ጀምበርነሽ ኪንፌ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣መስኖና እነርጂ ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ እንድሁም የማዕድን ሚ/ር ጂኦሎጂካል ሰርቬይና የክልሉ ከፍተኛ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች;
በአፍዴራ ወረዳ እየተገነቡ ያሉ ኢንቨስትመንቶችንና የመህበረሰብ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡